Parish Administration Council Members (Trustees) Election date has been announced.
Welcome to the Website of London D.G. Holy Trinity Ethiopian Orthodox Tewahedo Church!
ቃለ ዓዋዲ እና የደብሩ የበጎ አድራጎት መተዳደሪያ ደንብ /CIO Constitution/ በሚያዘው መሠረት አገልግሎት ላይ ያለው ሰ/መ/አስተዳደር ጉባዔ የአገልግሎት ዘመኑን ሲጨርስ አዲስ የሰ/አስተዳደር ጉባዔ ይመረጣል። የዘንድሮው ምርጫ እሑድ ሐምሌ 14 ቀን 2016 ዓ.ም. /21 July 2024/ የሚካሄድ ሲሆን ዝርዝር ሂደቱን በተመለከተ የአባላት ማኅደር ላይ በተገኘው መረጃ መሠረት ...